-
ዘፀአት 40:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ደመናውም የመገናኛ ድንኳኑን ሸፈነው፤ የይሖዋም ክብር የማደሪያ ድንኳኑን ሞላው።+
-
-
ዘኁልቁ 12:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ይሖዋም በደመና ዓምድ ወርዶ+ በድንኳኑ መግቢያ ላይ በመቆም አሮንንና ሚርያምን ጠራቸው። በዚህ ጊዜ ሁለቱም ወደ ፊት ቀረቡ።
-
-
1 ነገሥት 8:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የይሖዋ ክብር የይሖዋን ቤት ሞልቶት ስለነበር ካህናቱ ከደመናው የተነሳ በዚያ ቆመው ማገልገል አልቻሉም።+
-