ዘፀአት 4:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ይሖዋም አሮንን “ሙሴን ለማግኘት ወደ ምድረ በዳ ሂድ” አለው።+ እሱም ሄደ፤ በእውነተኛውም አምላክ ተራራ+ ላይ አገኘው፤ ከዚያም ሳመው።