ዘኁልቁ 3:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 ለእያንዳንዱ ግለሰብ እንደ ቋሚ መለኪያ ሆኖ በሚያገለግለው በቅዱሱ ስፍራ ሰቅል* መሠረት አምስት ሰቅል* ውሰድ።+ አንድ ሰቅል 20 ጌራ* ነው።+