ዘፀአት 4:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ሙሴም ይሖዋ እንዲናገር የላከውን ቃል ሁሉ+ እንዲሁም እንዲፈጽማቸው ያዘዘውን ተአምራዊ ምልክቶች ሁሉ+ ለአሮን ነገረው።