ዘፀአት 25:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከእነሱ የምትቀበሉት መዋጮም ይህ ነው፦ ወርቅ፣+ ብር፣+ መዳብ፣+ ዘፀአት 25:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ለመብራት የሚሆን ዘይት፣+ ለቅብዓት ዘይትና+ ጥሩ መዓዛ ላለው ዕጣን+ የሚሆን በለሳን፣