-
ዘኁልቁ 14:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 እንግዲህ በቸነፈር እመታቸዋለሁ፤ ደግሞም እደመስሳቸዋለሁ፤ አንተን ግን ከእነሱ ይልቅ ታላቅና ኃያል ብሔር አደርግሃለሁ።”+
-
-
ዘዳግም 9:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 አጠፋቸውና ስማቸውን ከሰማይ በታች እደመስሰው ዘንድ ተወኝ፤ አንተን ግን ከእነሱ ይልቅ ኃያልና ብዙ ሕዝብ ያቀፈ ብሔር አደርግሃለሁ።’+
-