ፊልጵስዩስ 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አዎ፣ እውነተኛ የሥራ አጋሬ የሆንከው አንተም፣ ከቀሌምንጦስና ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ከሰፈረው+ ከቀሩት የሥራ ባልደረቦቼ ጋር ለምሥራቹ ሲሉ ከጎኔ ተሰልፈው ብዙ የደከሙትን* እነዚህን ሴቶች መርዳትህን እንድትቀጥል አደራ እልሃለሁ። ራእይ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ድል የሚነሳም+ልክ እንዲሁ ነጭ ልብስ ይለብሳል፤+ እኔም ስሙን ከሕይወት መጽሐፍ+ በምንም ዓይነት አልደመስስም፤* ከዚህ ይልቅ በአባቴ ፊትና በመላእክቱ ፊት ለስሙ እመሠክራለሁ።+
3 አዎ፣ እውነተኛ የሥራ አጋሬ የሆንከው አንተም፣ ከቀሌምንጦስና ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ከሰፈረው+ ከቀሩት የሥራ ባልደረቦቼ ጋር ለምሥራቹ ሲሉ ከጎኔ ተሰልፈው ብዙ የደከሙትን* እነዚህን ሴቶች መርዳትህን እንድትቀጥል አደራ እልሃለሁ።
5 ድል የሚነሳም+ልክ እንዲሁ ነጭ ልብስ ይለብሳል፤+ እኔም ስሙን ከሕይወት መጽሐፍ+ በምንም ዓይነት አልደመስስም፤* ከዚህ ይልቅ በአባቴ ፊትና በመላእክቱ ፊት ለስሙ እመሠክራለሁ።+