ዘኁልቁ 16:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 “በአንዴ እንዳጠፋቸው+ ራሳችሁን ከዚህ ማኅበረሰብ ለዩ።” እነሱም በዚህ ጊዜ በግንባራቸው መሬት ላይ ተደፉ።+