ዮሐንስ 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በየትኛውም ጊዜ ቢሆን አምላክን ያየው አንድም ሰው የለም፤+ ስለ እሱ የገለጸልን+ ከአብ ጎን* ያለውና+ አምላክ+ የሆነው አንድያ ልጁ ነው።