ዘፍጥረት 17:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሸለፈቱ እንዲገረዝ የማያደርግ ያልተገረዘ ወንድ ካለ ያ ሰው* ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረግ።* ይህ ሰው ቃል ኪዳኔን አፍርሷል።”