-
ዘፀአት 25:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ለእስራኤላውያን መዋጮ እንዲያመጡልኝ ንገራቸው፤ ለመስጠት ልቡ ካነሳሳው ከእያንዳንዱ ሰው መዋጮዬን ትቀበላላችሁ።+
-
-
2 ቆሮንቶስ 8:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ለመስጠት ፈቃደኝነቱ ካለ ስጦታው ይበልጥ ተቀባይነት የሚኖረው አንድ ሰው ባለው መጠን ሲሰጥ+ እንጂ በሌለው መጠን ሲሰጥ አይደለምና።
-