-
ዘሌዋውያን 6:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ካህኑም በይሖዋ ፊት ያስተሰርይለታል፤ እሱም በደለኛ እንዲሆን ያደረገው ማንኛውም ነገር ይቅር ይባልለታል።”+
-
-
ዘሌዋውያን 19:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ካህኑም ሰውየው ለሠራው ኃጢአት የበደል መባ እንዲሆን በቀረበው አውራ በግ በይሖዋ ፊት ያስተሰርይለታል፤ የሠራውም ኃጢአት ይቅር ይባልለታል።
-