ዘፀአት 30:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 አንተም አሮንንና ወንዶች ልጆቹን ትቀባቸዋለህ፤+ ካህናት ሆነው እንዲያገለግሉኝም+ ትቀድሳቸዋለህ። ዕብራውያን 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከሰዎች መካከል የተመረጠ እያንዳንዱ ሊቀ ካህናት ለኃጢአት መባና መሥዋዕት ያቀርብ ዘንድ+ እነሱን በመወከል የአምላክን አገልግሎት ለማከናወን ይሾማል።+