ዕብራውያን 9:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አዎ፣ በሕጉ መሠረት ሁሉም ነገር ማለት ይቻላል በደም ይነጻል፤+ ደም ካልፈሰሰ በስተቀር ይቅርታ ማግኘት አይቻልም።+