-
ዘሌዋውያን 14:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “ሆኖም ሰውየው ድሃ ከሆነና ይህን ለማቅረብ አቅሙ ካልፈቀደለት ለራሱ ማስተሰረያ እንዲሆንለት ለሚወዘወዝ መባ አንድ የበግ ጠቦት የበደል መባ አድርጎ ያመጣል፤ በተጨማሪም ለእህል መባ እንዲሆን በዘይት የተለወሰ አንድ አሥረኛ ኢፍ* የላመ ዱቄት፣ አንድ የሎግ መስፈሪያ ዘይት
-