ዘሌዋውያን 22:29, 30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 “ለይሖዋ የምሥጋና መሥዋዕት+ የምትሠዉ ከሆነ ተቀባይነት በሚያስገኝላችሁ መንገድ ልትሠዉት ይገባል። 30 መሥዋዕቱ በዚያው ዕለት መበላት ይኖርበታል። ከእሱም ላይ ምንም አስተርፋችሁ አታሳድሩ።+ እኔ ይሖዋ ነኝ።
29 “ለይሖዋ የምሥጋና መሥዋዕት+ የምትሠዉ ከሆነ ተቀባይነት በሚያስገኝላችሁ መንገድ ልትሠዉት ይገባል። 30 መሥዋዕቱ በዚያው ዕለት መበላት ይኖርበታል። ከእሱም ላይ ምንም አስተርፋችሁ አታሳድሩ።+ እኔ ይሖዋ ነኝ።