-
ዘሌዋውያን 11:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በውኃዎች ውስጥ ካሉ የሚርመሰመሱ ፍጥረታትና ሌሎች ሕይወት ያላቸው ፍጥረታት* ሁሉ መካከል በባሕርና በወንዞች ውስጥ የሚገኙ ክንፍና ቅርፊት የሌላቸው ሁሉ ግን ለእናንተ አስጸያፊ ናቸው።
-
-
ዘዳግም 14:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሆኖም ክንፍና ቅርፊት የሌለውን ማንኛውንም ነገር አትብሉ። ለእናንተ ርኩስ ነው።
-