-
ዘሌዋውያን 5:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ለሠራው ኃጢአት የበደል መባ+ ማለትም ከመንጋው መካከል እንስት የበግ ጠቦት ወይም እንስት የፍየል ግልገል የኃጢአት መባ አድርጎ ለይሖዋ ያመጣል። ከዚያም ካህኑ ኃጢአቱን ያስተሰርይለታል።
-
-
ዘሌዋውያን 7:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “‘የበደል መባ ሕግ ይህ ነው፦+ ይህ እጅግ የተቀደሰ ነገር ነው።
-