-
ዘፀአት 30:26-28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 “አንተም የመገናኛ ድንኳኑንና+ የምሥክሩን ታቦት 27 እንዲሁም ጠረጴዛውንና ዕቃዎቹን በሙሉ፣ መቅረዙንና ዕቃዎቹን፣ የዕጣን መሠዊያውን፣ 28 የሚቃጠል መባ የሚቀርብበትን መሠዊያና ዕቃዎቹን በሙሉ እንዲሁም የውኃ ገንዳውንና ማስቀመጫውን በዘይቱ ትቀባለህ።
-