ዕብራውያን 9:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በተመሳሳይም በድንኳኑና ቅዱስ አገልግሎት* በሚቀርብባቸው ዕቃዎች ሁሉ ላይ ደም ረጭቷል።+ 22 አዎ፣ በሕጉ መሠረት ሁሉም ነገር ማለት ይቻላል በደም ይነጻል፤+ ደም ካልፈሰሰ በስተቀር ይቅርታ ማግኘት አይቻልም።+
21 በተመሳሳይም በድንኳኑና ቅዱስ አገልግሎት* በሚቀርብባቸው ዕቃዎች ሁሉ ላይ ደም ረጭቷል።+ 22 አዎ፣ በሕጉ መሠረት ሁሉም ነገር ማለት ይቻላል በደም ይነጻል፤+ ደም ካልፈሰሰ በስተቀር ይቅርታ ማግኘት አይቻልም።+