ዘኁልቁ 3:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የአሮን ወንዶች ልጆች ስም ይህ ነው፦ የበኩር ልጁ ናዳብ፣ አቢሁ፣+ አልዓዛርና+ ኢታምር።+ 3 የአሮን ወንዶች ልጆች ስም ይኸውም ካህናት ሆነው እንዲያገለግሉ የተሾሙት* ቅቡዕ የሆኑት ካህናት ስም ይህ ነበር።+
2 የአሮን ወንዶች ልጆች ስም ይህ ነው፦ የበኩር ልጁ ናዳብ፣ አቢሁ፣+ አልዓዛርና+ ኢታምር።+ 3 የአሮን ወንዶች ልጆች ስም ይኸውም ካህናት ሆነው እንዲያገለግሉ የተሾሙት* ቅቡዕ የሆኑት ካህናት ስም ይህ ነበር።+