ዘፀአት 29:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በመሠዊያው ላይ ካለው ደምና ከቅብዓት ዘይቱ+ ውሰድ፤ ከዚያም አሮንና ልብሶቹ እንዲሁም ወንዶች ልጆቹና ልብሶቻቸው ቅዱስ እንዲሆኑ በአሮንና በልብሶቹ እንዲሁም በወንዶች ልጆቹና በልብሶቻቸው ላይ እርጨው።+
21 በመሠዊያው ላይ ካለው ደምና ከቅብዓት ዘይቱ+ ውሰድ፤ ከዚያም አሮንና ልብሶቹ እንዲሁም ወንዶች ልጆቹና ልብሶቻቸው ቅዱስ እንዲሆኑ በአሮንና በልብሶቹ እንዲሁም በወንዶች ልጆቹና በልብሶቻቸው ላይ እርጨው።+