ዘሌዋውያን 8:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ ቀንና ሌሊት ለሰባት ቀን ያህል ትቆያላችሁ፤+ እንዳትሞቱም ለይሖዋ የገባችሁትን ግዴታ ፈጽሙ፤+ ምክንያቱም እንዲህ እንዳደርግ ታዝዣለሁ።”
35 በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ ቀንና ሌሊት ለሰባት ቀን ያህል ትቆያላችሁ፤+ እንዳትሞቱም ለይሖዋ የገባችሁትን ግዴታ ፈጽሙ፤+ ምክንያቱም እንዲህ እንዳደርግ ታዝዣለሁ።”