ዘሌዋውያን 6:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ይህን ለኃጢአት መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርበው ካህን ይበላዋል።+ በመገናኛ ድንኳኑ ግቢ ውስጥ ቅዱስ በሆነ ስፍራ ይበላል።+ ዘኁልቁ 18:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እጅግ ቅዱስ በሆነ ስፍራ ብላው።+ እያንዳንዱ ወንድ ይብላው። ይህ ለአንተ የተቀደሰ ነገር ነው።+