-
ዘሌዋውያን 14:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “የሥጋ ደዌ ያለበት አንድ ሰው መንጻቱን ለማረጋገጥ ካህኑ ፊት እንዲቀርብ+ በሚደረግበት ዕለት የሚኖረው ሕግ ይህ ነው።
-
-
ዘሌዋውያን 14:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “ራሱን የሚያነጻውም ሰው ልብሶቹን ይጠብ፤ ፀጉሩንም በሙሉ ይላጭ፤ ገላውንም በውኃ ይታጠብ፤ ንጹሕም ይሆናል። ይህን ካደረገ በኋላ ወደ ሰፈሩ መግባት ይችላል፤ ሆኖም ለሰባት ቀን ከድንኳኑ ውጭ ይቀመጣል።
-
-
ዘሌዋውያን 15:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 የሰውየውን አልጋ የነካ ሰው ልብሶቹን ማጠብ ይኖርበታል፤ ገላውንም በውኃ መታጠብ አለበት፤ እስከ ማታም ድረስ ርኩስ ይሆናል።+
-
-
ዘኁልቁ 19:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የላሟን አመድ የሚያፍሰው ሰው ልብሶቹን ያጥባል፤ እስከ ማታም ድረስ ርኩስ ይሆናል።
“‘ይህም ለእስራኤላውያንና በመካከላቸው ለሚኖር የባዕድ አገር ሰው ዘላቂ ደንብ ሆኖ ያገለግላል።+
-