1 ጴጥሮስ 1:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከዚህ ይልቅ የጠራችሁ ቅዱስ አምላክ፣ ቅዱስ እንደሆነ ሁሉ እናንተም በምግባራችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ፤+ 16 “እኔ ቅዱስ ስለሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ልትሆኑ ይገባል” ተብሎ ተጽፏልና።+ ራእይ 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እነዚህ አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት እያንዳንዳቸው ስድስት ስድስት ክንፎች አሏቸው፤ ክንፎቹ በዙሪያቸውና በውስጥ በኩል በዓይኖች የተሞሉ ናቸው።+ ያለማቋረጥም ቀንና ሌሊት “የነበረው፣ ያለውና የሚመጣው፣+ ሁሉን ቻይ የሆነው ይሖዋ* አምላክ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ነው”+ ይላሉ።
15 ከዚህ ይልቅ የጠራችሁ ቅዱስ አምላክ፣ ቅዱስ እንደሆነ ሁሉ እናንተም በምግባራችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ፤+ 16 “እኔ ቅዱስ ስለሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ልትሆኑ ይገባል” ተብሎ ተጽፏልና።+
8 እነዚህ አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት እያንዳንዳቸው ስድስት ስድስት ክንፎች አሏቸው፤ ክንፎቹ በዙሪያቸውና በውስጥ በኩል በዓይኖች የተሞሉ ናቸው።+ ያለማቋረጥም ቀንና ሌሊት “የነበረው፣ ያለውና የሚመጣው፣+ ሁሉን ቻይ የሆነው ይሖዋ* አምላክ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ነው”+ ይላሉ።