-
ዘፀአት 6:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የራሴ ሕዝብ አድርጌ እወስዳችኋለሁ፤ አምላካችሁም እሆናለሁ፤+ እናንተም ከግብፃውያን ከባድ ሸክም ነፃ የማወጣችሁ እኔ አምላካችሁ ይሖዋ መሆኔን በእርግጥ ታውቃላችሁ።
-
-
ዘፀአት 29:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 እነሱም በመካከላቸው እኖር ዘንድ ከግብፅ ምድር ያወጣኋቸው እኔ አምላካቸው ይሖዋ መሆኔን በእርግጥ ያውቃሉ።+ እኔ አምላካቸው ይሖዋ ነኝ።
-