-
ዘሌዋውያን 13:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 ካህኑም ደዌውን ይመረምረዋል፤ ደዌው ያለበትም ነገር ለሰባት ቀን ተገልሎ እንዲቀመጥ ያድርግ።+
-
-
ዘሌዋውያን 14:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 ካህኑ ከቤቱ ውስጥ ወደ ደጃፉ ወጥቶ ቤቱን ለሰባት ቀን ያሽገዋል።+
-
-
ዘኁልቁ 12:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስለዚህ ሚርያም ለሰባት ቀን ከሰፈሩ ውጭ ተገልላ እንድትቆይ ተደረገ፤+ ሕዝቡም ሚርያም ተመልሳ እንድትቀላቀል እስኪደረግ ድረስ ጉዞውን አልቀጠለም።
-