ዘሌዋውያን 14:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 “ርስት አድርጌ ወደምሰጣችሁ+ ወደ ከነአን ምድር+ በምትገቡበት ጊዜ በምድራችሁ ውስጥ የሚገኝን አንድ ቤት በደዌ ብበክለው+