ማቴዎስ 9:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እነሆም፣ ለ12 ዓመት ደም ይፈሳት የነበረች አንዲት ሴት+ ከኋላ መጥታ የልብሱን ዘርፍ ነካች፤+ ሉቃስ 8:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 በዚያም፣ ለ12 ዓመት ደም ሲፈስሳት+ የኖረች አንዲት ሴት የነበረች ሲሆን ይህችን ሴት ሊፈውሳት የቻለ አንድም ሰው አልነበረም።+