ዘሌዋውያን 4:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከኅብረት መሥዋዕቱ ላይ ስቡ+ እንደሚነሳ ሁሉ ከዚህ ላይም ስቡን በሙሉ ያነሳዋል፤+ ካህኑም ስቡ ይሖዋን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ እንዲሰጥ በመሠዊያው ላይ ያጨሰዋል፤ ካህኑም ያስተሰርይለታል፤ ኃጢአቱም ይቅር ይባልለታል።
31 ከኅብረት መሥዋዕቱ ላይ ስቡ+ እንደሚነሳ ሁሉ ከዚህ ላይም ስቡን በሙሉ ያነሳዋል፤+ ካህኑም ስቡ ይሖዋን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ እንዲሰጥ በመሠዊያው ላይ ያጨሰዋል፤ ካህኑም ያስተሰርይለታል፤ ኃጢአቱም ይቅር ይባልለታል።