ዕብራውያን 5:1-3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከሰዎች መካከል የተመረጠ እያንዳንዱ ሊቀ ካህናት ለኃጢአት መባና መሥዋዕት ያቀርብ ዘንድ+ እነሱን በመወከል የአምላክን አገልግሎት ለማከናወን ይሾማል።+ 2 እሱ ራሱ ድክመት ስላለበት* አላዋቂ የሆኑትንና የሚሳሳቱትን* በርኅራኄ* ሊይዛቸው ይችላል፤ 3 በዚህም የተነሳ ለሕዝቡ የኃጢአት መባ እንደሚያቀርብ ሁሉ ለራሱም ለማቅረብ ይገደዳል።+
5 ከሰዎች መካከል የተመረጠ እያንዳንዱ ሊቀ ካህናት ለኃጢአት መባና መሥዋዕት ያቀርብ ዘንድ+ እነሱን በመወከል የአምላክን አገልግሎት ለማከናወን ይሾማል።+ 2 እሱ ራሱ ድክመት ስላለበት* አላዋቂ የሆኑትንና የሚሳሳቱትን* በርኅራኄ* ሊይዛቸው ይችላል፤ 3 በዚህም የተነሳ ለሕዝቡ የኃጢአት መባ እንደሚያቀርብ ሁሉ ለራሱም ለማቅረብ ይገደዳል።+