-
ዘፀአት 40:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ከዚያም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት የሚቃጠለውን መባና የእህሉን መባ በላዩ ላይ እንዲያቀርብበት የሚቃጠል መባ የሚቀርብበትን መሠዊያ+ በማደሪያ ድንኳኑ ይኸውም በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ አደረገው።
-
-
ዘሌዋውያን 6:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በመሠዊያውም ላይ ያለማቋረጥ እሳት ይነድዳል። መጥፋትም የለበትም።
-