-
ዘፀአት 25:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ሁለት የወርቅ ኪሩቦችን ትሠራለህ፤ ወርቁን በመጠፍጠፍም በመክደኛው ጫፍና ጫፍ ላይ ወጥ አድርገህ ትሠራቸዋለህ።+
-
-
ዘፀአት 25:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 መክደኛውንም+ በታቦቱ ላይ ትገጥመዋለህ፤ የምሰጥህንም ምሥክር በታቦቱ ውስጥ ታስቀምጠዋለህ።
-