ዕብራውያን 9:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ስለዚህ በሰማያት ላሉት ነገሮች ዓይነተኛ አምሳያ+ የሆኑት ሁሉ በዚህ መንገድ መንጻታቸው+ የግድ አስፈላጊ ነበር፤ በሰማያት ያሉት ነገሮች ግን የተሻሉ መሥዋዕቶች ያስፈልጓቸዋል።
23 ስለዚህ በሰማያት ላሉት ነገሮች ዓይነተኛ አምሳያ+ የሆኑት ሁሉ በዚህ መንገድ መንጻታቸው+ የግድ አስፈላጊ ነበር፤ በሰማያት ያሉት ነገሮች ግን የተሻሉ መሥዋዕቶች ያስፈልጓቸዋል።