-
ዘሌዋውያን 16:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አሮንም በሁለቱ ፍየሎች ላይ ዕጣ ይጥላል፤ አንደኛው ዕጣ ለይሖዋ ሌላኛው ዕጣ ደግሞ ለአዛዜል* ይሆናል።
-
-
ዘሌዋውያን 16:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ለአዛዜል እንዲሆን ዕጣ የወጣበት ፍየል ግን በእሱ አማካኝነት ስርየት እንዲፈጸምበት ከነሕይወቱ መጥቶ በይሖዋ ፊት እንዲቆም ይደረግ፤ ከዚያም ለአዛዜል እንዲሆን ወደ ምድረ በዳ ይለቀቃል።+
-