ዘሌዋውያን 16:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “አሮን ወደተቀደሰው ስፍራ በሚገባበት ጊዜ ለኃጢአት መባ የሚሆን አንድ ወይፈንና+ ለሚቃጠል መባ የሚሆን አንድ አውራ በግ+ ይዞ ይምጣ።