-
ዘኁልቁ 12:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ሙሴ ኩሻዊት ሴት አግብቶ ስለነበር ባገባት ኩሻዊት ሴት+ የተነሳ ሚርያምና አሮን ይነቅፉት ጀመር።
-
-
ዘኁልቁ 12:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አሮንም ወዲያውኑ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ይቅርታ አድርግልኝ ጌታዬ! እባክህ ይህን ኃጢአት አትቁጠርብን! የፈጸምነው የሞኝነት ድርጊት ነው።
-