ዘዳግም 12:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ደሙን ግን እንዳትበሉ፤+ ከዚህ ይልቅ እንደ ውኃ መሬት ላይ አፍሱት።+ ዘዳግም 15:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሆኖም ደሙን አትብላ፤+ እንደ ውኃ መሬት ላይ አፍስሰው።+