-
ሮም 10:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ሙሴ በሕጉ አማካኝነት ስለሚገኘው ጽድቅ ሲገልጽ “እነዚህን ነገሮች የሚያደርግ ሰው በእነሱ አማካኝነት በሕይወት ይኖራል” ሲል ጽፏል።+
-
-
ገላትያ 3:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ሕጉ በእምነት ላይ የተመሠረተ አይደለም። ከዚህ ይልቅ “ትእዛዛቱን የሚጠብቅ ማንኛውም ሰው በእነሱ አማካኝነት በሕይወት ይኖራል” ይላል።+
-