ዘሌዋውያን 20:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከአጎቱ ሚስት ጋር የተኛ ሰው አጎቱን ለኀፍረት ዳርጓል።*+ ለፈጸሙት ኃጢአት ይጠየቁበታል። ልጅ ሳይኖራቸው ይሙቱ።