ዘሌዋውያን 20:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ከፊታችሁ አባርሬ የማስወጣቸው ብሔራት በሚመሩባቸው ደንቦች አትሂዱ፤+ ምክንያቱም እነሱ እነዚህን ነገሮች ሁሉ አድርገዋል፤ እኔም እጸየፋቸዋለሁ።+ ዘዳግም 18:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ