ምሳሌ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ጥላቻውን የሚሸፋፍን ሰው ሐሰት ይናገራል፤+ተንኮል ያዘለ ወሬ* የሚያስፋፋ ሰውም ሞኝ ነው። 1 ዮሐንስ 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በብርሃን ውስጥ እንዳለ እየተናገረ ወንድሙን የሚጠላ+ አሁንም በጨለማ ውስጥ ነው።+ 1 ዮሐንስ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፤+ ነፍሰ ገዳይ የሆነ ሁሉ ደግሞ የዘላለም ሕይወት እንደሌለው ታውቃላችሁ።+