-
ዘሌዋውያን 20:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 “‘መናፍስት ጠሪ ወይም ጠንቋይ የሆነ ወንድ ወይም የሆነች ሴት ካሉ ይገደሉ።+ ሕዝቡ በድንጋይ ወግሮ ይግደላቸው። ደማቸው በራሳቸው ላይ ነው።’”
-
-
የሐዋርያት ሥራ 16:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 አንድ ቀን ወደ ጸሎት ስፍራ እየሄድን ሳለ መንፈስ ይኸውም የጥንቆላ+ ጋኔን ያደረባት አንዲት አገልጋይ አገኘችን። እሷም በጥንቆላ ሥራዋ ለጌቶቿ ብዙ ትርፍ ታስገኝላቸው ነበር።
-