-
ዘሌዋውያን 18:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “‘ከልጅህ ሚስት ጋር የፆታ ግንኙነት አትፈጽም።+ እሷ የልጅህ ሚስት ናት፤ ከእሷ ጋር ግንኙነት መፈጸም የለብህም።
-
-
ዘሌዋውያን 18:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ማንኛውም ሰው ከእነዚህ አስጸያፊ ነገሮች መካከል የትኛውንም ቢፈጽም ይህን የፈጸመው ሰው* ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረግ።
-