-
ዘሌዋውያን 18:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “‘የአባትህ ልጅም ሆነች የእናትህ ልጅ ወይም በቤት የተወለደችም ሆነች በውጭ፣ ከእህትህ ጋር የፆታ ግንኙነት አትፈጽም።+
-
-
ዘዳግም 27:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 “‘የአባቱ ልጅ ወይም የእናቱ ልጅ ከሆነችው ከእህቱ ጋር የሚተኛ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)
-