-
ዘፀአት 21:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “ለእነሱ የምትነግራቸው ድንጋጌዎች እነዚህ ናቸው፦+
-
-
ዘዳግም 5:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ከዚያም ሙሴ እስራኤላውያንን በሙሉ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ እስራኤላውያን፣ በዛሬው ዕለት የምነግራችሁን ሥርዓቶችና ድንጋጌዎች ስሙ፤ እወቋቸው፤ በጥንቃቄም ፈጽሟቸው።
-