ዘሌዋውያን 19:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 “‘ምድሪቱ ዝሙት እንዳትፈጽምና ልቅ በሆነ ምግባር እንዳትሞላ+ ሴት ልጅህን ዝሙት አዳሪ በማድረግ አታዋርዳት።+ ዘዳግም 24:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “አንድ ሰው አንዲት ሴት ቢያገባ ሆኖም ነውር የሆነ ነገር አግኝቶባት ቅር ቢሰኝ የፍቺ የምሥክር ወረቀት ጽፎ በመስጠት+ ከቤቱ ያሰናብታት።+ ሕዝቅኤል 44:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 መበለት የሆነች ወይም ከባሏ የተፋታች ሴት አያግቡ፤+ ይሁንና የእስራኤል ዘር የሆነች ድንግል ወይም የካህን ሚስት የነበረች መበለት ማግባት ይችላሉ።’+