ሕዝቅኤል 44:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 መበለት የሆነች ወይም ከባሏ የተፋታች ሴት አያግቡ፤+ ይሁንና የእስራኤል ዘር የሆነች ድንግል ወይም የካህን ሚስት የነበረች መበለት ማግባት ይችላሉ።’+