ዘፀአት 30:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ራሴን ለአንተ ከምገልጥበት+ ከምሥክሩ ታቦት+ አጠገብ ካለው መጋረጃ በፊት ይኸውም ምሥክሩን ከሚጋርደው መከለያ በፊት ታስቀምጠዋለህ።